‹ እሷ እያለች እኔ ቀድሜ ልታከም አልችልም› ፍቃዱ ተ/ማርያም

‹ እሷ እያለች እኔ ቀድሜ ልታከም አልችልም መሞት ካለብኝ ቀድሜ መሞት ያለብኝ እኔ ነኝ› በማለት አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም በኩላሊት ህመም ለምትሰቃየው ሜላት አሰፋ በስሙ ከተሰበሰበው  ብር ላይ 200፣ 000 በማሳት ሰጥቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *